



ጥራትና ምቾት፡ በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ውስጥ ያለውን አየር እርጥበት በማስተካከል ንጹህ እና ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል ባህሪያት፡ ትልቅ እንፋሎት (big fog) የሚፈጥር፣ እጅግ ጸጥ ያለ (very quiet) እና ኤልኢዲ (LED) ብርሃን ያለው አጠቃቀም የከፍታ እና የዝቅታ ማስተካከያ አዝራር ስላለው እንደ ፍላጎትዎ መጠን ማስተካከል ይቻላል
🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም