Liyueka
ልዩ ዕቃ
magic hoze 45M 1magic hoze 45M 2

magic hoze 45M

100% የጥራት ዋስትና
ገና ምንም ግምገማ የለም
2,700 ETB
Others🟢 In Stock

Magic Hoze ዘመናዊ የውሀ መርጫ ጎማ ለቤትዎ። ✔️ 7 አይነት የውሀ መርጫ ያለው ሲሆን በተለያየ መልኩ ለመጠቀም ያስችላል። ✔️ መኪና ለማጠብ ፣ ለአትክልት ፣ ምንጣፍና ወለል ለማጠብ ፣ ለሻውር አገልግሎት ይሆናል። ✔️ ከቧንቧ ሮቶ ፣ በርሜል ፣ ታንከር እንዲሁም ሌሎች ትልልቅ የውሀ መያዣ እቃዎችን ውሀ ለመሙላት ይሆናል። ✔️ለቤት ውስጥና ለንግድ ቦታ ( መኪና ማጠቢያ ላቢያጆ ) መሆን የሚችል ተመራጭ እቃ። ✔️ ጎማው flexible በመሆኑ የሚዘረጋው ዉሀ ሲገባበት ብቻ ሲሆን ውሀ ከሌለ በራሱ ተሰብስቦ መቀመጥ የሚችል በመሆኑ ቦታ አይዝም። ✔️ለሁሉም የቧንቧ አይነት ማለትም (1/2 and 3/4 inches) የሚሆን መቀያየሪያ አለው። 45 ሜትር ድረስ የሚለጠጠዉ

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም