5 Cup የቡናን እውነተኛ መዓዛ፣ ንጹህ ጣዕምና ተፈጥሯዊ ቅባት ሳይጎዳ በሳይንሳዊ የቫኪዩም እና የእንፋሎት ግፊት ዘዴ ጥራት ያለው ቡና ለማፍላት የሚረዳ እጅግ ውብ እና ጥበባዊ መገልገያ።
ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።
Reviews are shown publicly after admin approval.