
ለቤትዎ ልዩ ውበት፣ ለሻይ ሰዓትዎ ደግሞ የተሟላ እርካታ! ☕✨ ✔️የቤተሰብዎን የሻይ ሰዓት ይበልጥ ደማቅና ማራኪ የሚያደርግ፣ እጅግ ዘመናዊና ጥራት ያለው የ7 ተከታታይ የሻይ ማቅረቢያ ስብስብ (Seven-Piece Pot Set) ይዘንላችሁ ቀርበናል! ✔️ጥራት ያለው ብርጭቆ፦ ሙቀትን የሚቋቋም እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል በዘመናዊ መልክ የተሰራ። ✔️ማራኪ ዲዛይን፦ ከወርቅ ቀለም ጋር የተዋሃደ ውብ እጀታና ክዳን ያለው። ✔️ለአጠቃቀም አመቺ፦ የራሱ የሆነ የሻይ ማጣሪያ (Filter) ያለው በመሆኑ አጠቃቀሙን ቀላል ያደርገዋል። ✔️ሙሉ ስብስብ፦ የሻይ በራድ (Teapot) ከነማጣሪያው እና 6 ውብ ኩባያዎች ከነመደርደሪያቸው።❗️ ለራስዎ ቤት ውበት ወይም ለምትወዱት ሰው በስጦታ የሚሰጥ ምርጥ ምርጫ!
🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም