Liyueka
ልዩ ዕቃ
ማቅረቢያ ቅርጫት 1ማቅረቢያ ቅርጫት 2ማቅረቢያ ቅርጫት 3

ማቅረቢያ ቅርጫት

ገና ምንም ግምገማ የለም
1,150 ETB
Kitchenware🟢 In Stock
🛒 ከ1,300 ETB በላይ ሲያዙ ዲሊቨሪ ነፃ ነው።

ለቤቶ ውበት እና ለምግብ ማቅረቢያ የሚሆኑ እጅግ ማራኪ የቅርጫት ስብስቦች! ☄️​እነዚህ በጥጥ ገመድ ተለይተው የተሰሩ እና በወርቃማ ቀለም ባላቸው የብረት ክፈፎች (gold-finish metal frames) የታጀቡ ቅርጫቶች ለቤትዎ ልዩ ድምቀት ይሰጣሉ። ☄️​ለምን ይመርጧቸዋል? ✔️​ለተለያዩ አገልግሎቶች፦ ለዳቦ፣ ለፍራፍሬ፣ ለቁልፍ ወይም ለተለያዩ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች ማስቀመጫነት የሚሆኑ። 🔼🔼​ጥራትና ጥንካሬ፦ ጠንካራ በሆነ የብረት ክፈፍ እና በቀላሉ በሚጸዳ የገመድ ስራ የተሰሩ። ​ማራኪ ዲዛይን፦ በክብ፣ በካሬ እና በኦቫል (oval) ቅርጾች ተዘጋጅተው የቀረቡ። 📊📊​ለቤትዎ ወይም ለስጦታ የሚሆኑ ምርጥ ምርጫዎች! ​አሁኑኑ ይዘዙን!

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም