


💥💥💥ባለ ሶስት ጥቅል የወረቀት መደርደሪያ (Triple Paper Dispenser) 💥 ይህ የወረቀት መደርደሪያ የኩሽና ወረቀቶችን (ቲሹ)፣ የአሉሚኒየም ፎይልን እና ሌሎች አስፈላጊ የኩሽና ጥቅሎችን በአንድ ላይ በመያዝ ኩሽናዎ ይበልጥ ቀልጣፋ እና የተደራጀ እንዲሆን ያደርጋል። 💥 የኩሽና ቲሹ መያዣው እንደ ጥቅሉ መጠን ሊሰፋና ሊጠብብ የሚችል (Adjustable) ነው። 💥 የፎይል እና የላስቲክ (Cling film) መያዣዎቹ ሁለት ተንሸራታች ስለታም ቢላዎች ስሏቸው፣ በቀላሉ እና በጣም በፅዱ ሁኔታ ለመቁረጥ ያስችላሉ። 💥 ጥቅሎቹን በቆረጡ ቁጥር ቀጣዩ ጫፍ ሁልጊዜ በቀላሉ በእጅዎ እንዲገባ አድርጎ ያስቀራል።
🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም