ተንቀሳቃሽ ሻወር 1

ተንቀሳቃሽ ሻወር

የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ
3,400 ETB
የቤት መገልገያዎች🟢 አለ

ተንቀሳቃሽ ሻወር🚿 Portable Shower 🚿 ቻርጅ ተደርጎ🔋 የተጠራቀመ ውሃን💦 ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽንደ ✔️ለጉዞ እጅግ ተመራጭ ✔️በቻርጅ የሚሰራ🔌 ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት ✔️ ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ ✔️ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት🧖‍♀🧖‍♂ ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ

ተመሳሳይ ዕቃዎች

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ
አስተያየቶች

የደንበኞች አስተያየት

የጸደቁ ብቻ
ተሞክሮዎን ያካፍሉ

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

አስተያየቶች ከጸደቁ በኋላ በይፋ ይታያሉ።

1