

አዲስ መፍትሄ ለቤትዎ! ✔️ይህ የማጠራቀሚያ መደርደሪያ (Shelf) የጽዳት ዕቃዎችን፣ መዋቢያዎችን፣ እና ሌሎች ትናንሽ ነገሮችን በአንድ ቦታ እንዲያደራጁ ይረዳዎታል። 📌ግድግዳ ላይ በቀላሉ የሚጣበቅ። ✔️ቦታ ቆጣቢ: ገላ መታጠቢያ ቤት፣ ኩሽና፣ ወይም ማንኛውም ጠባብ ቦታ ላይ የሚጠቀሙበት። ✔️ጠንካራ: እስከ 5 ኪሎ ግራም ክብደት ይይዛል።
🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም