

Air fryer ከባህላዊ መጥበሻ በተለየ በጣም ትንሽ ዘይት (ወይም ምንም ዘይት ሳይጠቀሙ) ለመጥበስ ያስችላል። ይህም የቅባት መጠንን እስከ 70%-80% ይቀንሳል። ✔️ከወትሮው ኦቨን በበለጠ ፍጥነት ይሞቃል፤ ምግብንም በፍጥነት ያበስላል። ✔️ ድንች መጥበስ ብቻ ሳይሆን ዶሮ መጥበስ፣ ኬክ መጋገር፣ አትክልቶችን ማብሰል እና የቀዘቀዘ ምግብ ማሞቅ ይችላል። ✔️ ዘይት ስለማይረጭ እና ዕቃዎቹ በቀላሉ ስለሚታጠቡ ለጽዳት አመቺ ነው።
🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም