Liyueka
ልዩ ዕቃ
Lcd መፃፊያ ታብሌት 1

Lcd መፃፊያ ታብሌት

ገና ምንም ግምገማ የለም
650 ETB
Kids🟢 In Stock
🛒 ከ1,300 ETB በላይ ሲያዙ ዲሊቨሪ ነፃ ነው።

Lcd writing tablet🖌 (8.5 inch) 👉ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት LCD WRITING TAB 👉ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን 👉የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ 👉ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት 📌ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው።

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት
1

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም