


ምግብዎ ወይም መጠጥዎ ሳይቀዘቅዝ፣ እንደተቀዳ ወይም እንደተሰራበት ሰዓት ትኩስ ሆኖ እንዲቆይ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄንን ዘመናዊና ውብ የሙቅ መያዣ (Flask) ይጠቀሙ። ➡️✔️ለምን ይህን ምርት ይመርጣሉ? ➡️✔️ሙቀትን ጠባቂ፦ ለረጅም ሰዓታት ምግብንና መጠጥን በነበረበት ሙቀት ያቆያል። ➡️✔️ለአጠቃቀም ምቹ፦ በውስጡ ተጨማሪ የምግብ መያዣ ሳህኖች (Cups) ያሉት ሲሆን፣ ለሽርሽር፣ ለቢሮ ወይም ለልጆች ትምህርት ቤት ምሳ ለማሸግ ተመራጭ ነው። ጽዳቱን የጠበቀ፦ በቀላሉ የሚታጠብና ከከፍተኛ ጥራት ፕላስቲክ የተሰራ። ዋጋ ✔️1700 ባሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ ማዘዝ ይችላሉ
🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም