Liyueka
ልዩ ዕቃ
መወልወያ መያዣ Mop Holder 1መወልወያ መያዣ Mop Holder 2መወልወያ መያዣ Mop Holder 3

መወልወያ መያዣ Mop Holder

100% የጥራት ዋስትና
ገና ምንም ግምገማ የለም
550 ETB
Home Appliances🟢 In Stock
🛒 ከ1,300 ETB በላይ ሲያዙ ዲሊቨሪ ነፃ ነው።

መጥረጊያዎች፣ የቤት ማጽጃዎች እና ሌሎች እቃዎች ቦታ አጥተው ተቸግረዋል? ይህን ቀላል እና ዘመናዊ የመጥረጊያ መያዣ (Mop Holder) ይጠቀሙ! ​ ​✔️ግድግዳ ላይ በቀላሉ የሚለጠፍ። ​✔️ እቃዎችዎን በጥብቅ ይዞ የሚይዝ፣ በውሃ የማይበላሽ። ​ቦታ ቆጣቢ፦ ቤትን ሥርዓታማና ንጹህ ያደርጋል። ​✔️ ለመጥረጊያ ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ እቃዎችም የሚጠቅም! ​አሁኑኑ ይዘዙና ቤትዎን በዘዴ ያደራጁ

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት
1

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም