ባለ 1 ሊትር በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል አየርና ፈሳሽ የማያስገባ የሲሊኮን የምግብ ማስቀመጫ
የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑየብዛት ቅናሽ
- 1–5420 ETB ለአንዱ
- 6–11370 ETB ለአንዱበአንዱ 50 ETB ይቆጥባሉ
- 12+320 ETB ለአንዱበአንዱ 100 ETB ይቆጥባሉ
የኩሽና ዕቃዎች🟢 አለ
🛒 ከ1,300 ETB በላይ ሲያዙ ዲሊቨሪ ነፃ ነው። ስጋ፣ ወጥ፣ ሶስ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ሾርባ እንዲሁም ጥራጥሬዎችን በፍሪጅ (Freezer) ውስጥ ያለምንም ሽታ መቀላቀል እና መፍሰስ በንጽህና ለማስቀመጥ የሚረዳ እጅግ ዘመናዊ የኩሽና ማጠራቀሚያ።