ከረጅም ቀን ድካም በኋላ እግርዎን በሞቀ ውሃ በማሸት፣ የጡንቻ ውጥረትን በማርገብ፣ የደም ዝውውርን በማነቃቃት እንዲሁም ሙሉ ሰውነትዎን ዘና (Relax) ለማድረግ የሚረዳ ድንቅ የቤት ውስጥ ስፓ።
ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።
Reviews are shown publicly after admin approval.