Liyueka
ልዩ ዕቃ
የመታጠቢያ ቤት Rack 1የመታጠቢያ ቤት Rack 2የመታጠቢያ ቤት Rack 3

የመታጠቢያ ቤት Rack

100% የጥራት ዋስትና
ገና ምንም ግምገማ የለም
3,100 ETB
Home Appliances🟢 In Stock

የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ! ​ባሉበት ጠባብ ቦታ ላይ እቃዎች ተዝረክርከው አስቸግረውዎታል? እንግዲያውስ ይህን 👉ባለ 4 ተደራራቢ፣ ተንቀሳቃሽ የማዕዘን መደርደሪያ (Corner Storage Rack) ይዘንልዎ ቀርበናል። ​ 👉ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን፦ በማዕዘን (ኮርነር) ላይ በትክክል እንዲቀመጥ ተደርጎ የተሰራ ስለሆነ 👉​ተንቀሳቃሽ እና ምቹ፦ ከስሩ የተገጠሙለት ተንቀሳቃሽ ሮለር ዊልስ (ተሽከርካሪዎች)  በቀላሉ  ለማንቀሳቀስ እና ለማፅዳት ያግዛሉ። ​ 👉የውሃ ማስተላለፊያ ቀዳዳዎች ያሉት በመሆኑ ውሃ አይቋጥርም ​ 👉ለሻምፖ፣ ለሳሙና፣ ለቅባቶች፣ ወይም በኩሽና ውስጥ የተለያዩ ቅመማቅመሞችንና ማጽጃዎችን በፈርጅ ለማስቀመጥ ተመራጭ ነው

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት
1

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም