የኩሽና እቃ ማጠቢያ ሲንክ ቧንቧ (Faucet) ላይ በቀላሉ በመስቀል ብቻ ፍራፍሬዎችንና አትክልቶችን ለማጠብ፣ የፓስታ/ኑድልስ ውሃ ለማጥለል፣ የምግብ ዝቃጮች ሲንኩን እንዳይደፍኑ ለማጣራት እንዲሁም የእቃ ማጠቢያ ሰፍነግና ሳሙና ለማስቀመጥ የሚረዳ እጅግ ጠቃሚ የኩሽና መገልገያ።
ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።
አስተያየቶች ከጸደቁ በኋላ በይፋ ይታያሉ።