ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን ሳያሞቅና ሳይቆራርጥ በዝግታ በመጭመቅ (Cold Press) ተፈጥሯዊ ቫይታሚናቸውን፣ ማዕድናቸውን እና ንጹህ ጣዕማቸውን ሳይለቁ 100% ንጹህ ጁስ ለማዘጋጀት የሚረዳ እጅግ ዘመናዊ ጁሰር።
ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።
Reviews are shown publicly after admin approval.