Liyueka
ልዩ ዕቃ
የኩሽና መቀስ 1

የኩሽና መቀስ

100% የጥራት ዋስትና
ገና ምንም ግምገማ የለም
950 ETB
Kitchenware🟢 In Stock
🛒 ከ1,300 ETB በላይ ሲያዙ ዲሊቨሪ ነፃ ነው።

🧳🧳🧳​የኩሽና ስራዎን ያቅልሉ! 🥗✂️ ​ምግብ ማዘጋጀት አድካሚ ሆኖብዎታል? እንግዲያውስ ይህን ባለ ስለት  ዘመናዊ የኩሽና መቀስ ይጠቀሙ! 💥​ፈጣን እና ቀልጣፋ፦ አትክልቶችን፣ ቃሪያን እና ቅጠላቅጠሎችን በአንድ ጊዜ አምስት ቦታ በመቁረጥ ጊዜዎን ይቆጥባል። 💥​ለተለያዩ ግልጋሎቶች፦ ሰላጣ ለማዘጋጀት፣ ቃሪያ ለመከተፍ እና የተለያዩ ቅመማቅመሞችን በፍጥነት ለማዘጋጀት ተመራጭ ነው። 💥​ጥንካሬ፦ ከፍተኛ ጥራት ካለው የማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል። 💥​ቀላል አጠቃቀም፦ ለእጅ ምቹ የሆነ አያያዝ ያለው እና በቀላሉ የሚታጠብ

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት
1

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም