Food Organizer 1Food Organizer 2Food Organizer 3

Food Organizer

የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ
1,650 ETB
የኩሽና ዕቃዎች🟢 አለ

የምግብ ዝግጅትን ቀላል የሚያደርግልዎ አዲስ ልዩ እቃ ​ባለ 6 ክፍሎች መያዣ (ኦርጋናይዘር) ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያዘጋጁበት: ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ቃሪያ እና የተለያዩ ቅመሞችን በአንድ ጊዜ ቆርጠውና ለይተው አስቀምጠዉ ሲፈልጉ የሚጠቀሙበት! ​ጊዜዎን የሚይቆጥብ: ምግብ ሲሰሩ በቀላሉ ማበሰያ ውስጥ መክተት ብቻ! 🔥​ትኩስ ሆኖ ይቆያል: በማቀዝቀዣ ውስጥ ንፁህ እና ትኩስ አድርገው ያቆዩት። ​በፍጥነት ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ!

ተመሳሳይ ዕቃዎች

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ
አስተያየቶች

የደንበኞች አስተያየት

የጸደቁ ብቻ
ተሞክሮዎን ያካፍሉ

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

አስተያየቶች ከጸደቁ በኋላ በይፋ ይታያሉ።

1