Liyueka
ልዩ ዕቃ
የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሾች 1የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሾች 2የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሾች 3

የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሾች

100% የጥራት ዋስትና
ገና ምንም ግምገማ የለም
1,550 ETB
Others🟢 In Stock

ለንፁህ እና ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት! ​መታጠቢያ ቤትዎን ሁልጊዜ ንፁህ እና ውብ የሚያደርግ ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ✔️​ልዩ የሚያደርጉት ነጥቦች፡ ✔️​3 በ 1 ብሩሽ፡ ለተለያዩ ማዕዘኖች የሚሆኑ ሶስት አይነት ብሩሾችን የያዘ ሲሆን፣ ማንኛውንም ቆሻሻ በቀላሉ ለማስወገድ ይረዳል። ‼️​ከግድግዳ ጋር የሚጣበቅ (Seamless Installation)፦ ‼️ግድግዳ ሳይበሱ በቀላሉ በመለጠፍ ቦታ ቆጣቢ በሆነ መልኩ መጠቀም ይቻላል። ​ለአጠቃቀም ምቹ (Easy to Operate)፦ ለስላሳ እና ጠንካራ የሆኑ ብሩሾቹ የሽንት ቤትዎን ሴራሚክ ሳይቧጭሩ ጥልቅ ፅዳት ይሰጣሉ። ✔️​ዘመናዊ ዲዛይን፦ ለማንኛውም የመታጠቢያ ቤት ዲኮር የሚሆን ማራኪ መልክ አለው።

ዋስትና እና አገልግሎት

የጥራት ዋስትና
ፈጣን ዴሊቨሪ
ሲረከቡ ይክፈሉ
በቀላሉ መመለስ

Related Products · ተመሳሳይ ዕቃዎች

Reviews

Customer Reviews

Admin approved only
Share your experience

አስተያየትዎን ያካፍሉ

ይህን ምርት ገዝተው ከሆነ ግምገማዎን ያጋሩ። አስተያየትዎ ሌሎች ገዢዎችን ለመርዳት ይጠቅማል።

Reviews are shown publicly after admin approval.

💵 ገንዘብ በእጅ (COD)📞 ስልክ ማረጋገጫ🚚 1–3 ቀን አቅርቦት
1

🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ ግዢ · ከመቀበልዎ በፊት ይክፈሉ የለም